ጥር 18፣ 19 እና 20 ከምሽቱ 2፡00
ግድ የለም ለራሳችሁ ውለታ ዋሉ!!
ስልክ ወይም ኮምፒዉተር እና ኢንተርኔት ብቻ በመጠቀም በዲጂታል መንገድ ገንዘብ የምትሰሩበት ሲስተም!
ጥር 18፣ 19 እና 20 ከምሽቱ 2፡00
ሁላችሁም 15 ሺ ብር የሚያወጣ ስጦታ ታገኛላችሁ!
ለአንድ ሰው ደግሞ 100ሺህ ብር እሸልማለሁ!
በ20ዎቹ እንዴት በዲጅታል መንገድ ገንዘብ ልስራ የሚለው ይመለስላችኋል።
ክምንም ተነስታችሁ ገንዘብ እንድትሰሩ እና የራሳችሁን ገቢ በራሳችሁ እንድትቆጣጠሩ የሚረዳችሁን ሲስተም አሳያችኋለው።
አሁን ያላችሁን ነገር ብታጡ እንዴት በድጋሚ ከ0 እንደምትገነቡት አሳያችኋለው።
የገንዘብ ነፃነት እንዳይኖራችሁ ምክንያት የሆናችሁን ጠንካራ ዲስፕሊን ጀምሮ የማቆም ስነልቦናን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዴት እንደምታሰናብቱ አሳያችኋለሁ።

Give me three days and I'll show you a system that's going to change your life forever.
ጥር 18- 20 | 2018 | ሰኞ- ዕሮብ ከምሽቱ 2፡00
Agency

ገንዘብ በህይወት ላሉብን ችግሮች ለአብዛኞቹ መፍትሔ ነው። የገንዘብ ነፃነት ከማግኘት በፊት የገንዘብ ነፃነት የሚሰጠንን ትክክለኛው ሲስተምና ልማድ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ ያስፈልጋል። ሲስተሙንና ልማዱን ያወቀ ሰው እንደአባባሉ በ20 የገንዘብ ነፃነቱን ያገኛል። በ20ዎቹ ያለ ሀይል በህይወት ድጋሚ የማይገኝ ልዩ ቅፅበት ስለሆነ ለማይጠቅመን ነገር ሳይሆን ለነፃነታችን እናውለው።
ስኬታማ በሆኑና ባልሆኑ ሰዎች መሀል ያለው ትልቁ ልዩነት ነፃነት ነው። ስኬታማ የሆኑ ሰዎች በተሰማሩበት በየትኛውም ዘርፍ ላይ የገንዘብ ነፃነትን አግኝተዋል። ስኬታማ ያልሆኑ ሰዎች ደግሞ የገንዘብ ነፃነት የሚያስገኝላቸው ሲስተም ስላልሰሩ የልፋታቸውን ያክል አላሳኩም። በህይወታችሁ በፍጥነት የገንዘብ ነፃነትን ለራሳችሁ ማወጅ ምትፈልጉ ከሆነ አዲስ ልማድና ሲስተም ሊኖራችሁ ይገባል። በድሮ ጊዜ የወጣትነት ጀብዱ አንበሳ መግደልና ጦር ሜዳ ሄዶ መዋጋት ነበር። የኔ ዘመን የወጣቶች ጀብዱ ደግሞ በ20ዎቹ የገንዘብ ነፃነትን ማግኘት ሆኗል።
Limited spots available - Secure your place today!
Exclusive Event only for Business Owner’s
3 day Event to financial freedom
ጥር 18- 20 | 2018 | ሰኞ- ዕሮብ ከምሽቱ 2፡00
You will learn how to create your financial freedom in your 20’s
Limited spots available - Don't miss out!
What to expect

✗ ገንዘብ በ20 ሲባል አባባል ብቻ ይመስለኝ ነበር።
✗ በዲጅታል መንገድ እንዴት ገንዘብ እንደሚሰራ አላውቅም።
✗ በስልክ እና በpc ገንዘብ መስራት እንደሚቻል አላውቅም ነበር።
✗ ገቢዬን ለመጨመር ረዥም አመት የሚያስፈልገኝ ይመስለኝ ነበር።
✗ ገንዘብ በ20 ለማግኘት ትክክለኛው መንገድ ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር።
✗ ገንዘብ በ20 ለማግኘት መስራት ብቻ በቂ ይመስለኝ ነበር።
✗ በ20ዎቹ እድሜ ላይ ገንዘብ ለመስራት ሀብታም ቤተሰብና ዘመድ የሚያስፈልገኝ ይመስለኝ ነበር።
✗ በዲጂታል መንገድ ገንዘብ ለመስራት እድለኛ መሆን እንዳለብኝ አስብ ነበር።

✓ በ20ዎቹ ገንዘብ መያዝ እንዳለብኝ ተረድቻለው
✓ በዲጅታል መንገድ ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ አውቂያለው
✓ ስልኬን እና PC በመጠቀም ገንዘብ የምሰራበትን ሲስተም አይቻለው
✓ ያለኝን ዲግሪና ስራ ባጣ መልሼ የነበረኝን ገቢዬን ከዜሮ ማግኘት የምችልበትን ዲጂታል መንገድ አውቄያለሁ።
✓ ገንዘብ በ20 እንድሰራ የሚያደርገኝን ትክክለኛውን መንገድ አግኝቻለሁ።
✓ ገንዘብ በ20 በዲጂታል መንገድ ለመስራት ራስን መቻል ማለትም ከሌሎች የአስተሳሰብ ተፅኖ የሌለበት ስነልቦና መገንባት እንዳለብኝ አውቄያለሁ።
✓ አሁን ካለሁበት ሁኔታ ራሴን ማዳንም ማሸነፍም የምችለው እኔ ብቻ እንደሆንኩ ገብቶኛል።
✓ የኔ ትውልድ ፒሲና ስልክ ካለው ድሀ እንደማይሆን አውቄያለሁ።
✓ ወጣትነት በጀብዱ የተሞላ ነው። የዚህ ዘመን የወጣትነት ጀብዱ የቤተሰቤን ታሪክ መቀየር እንደሆነ ገብቶኛል። ለዚህም ጀብደኛ የሚያረገኝን ሲስተም አግኝቻለሁ።